Channel
ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ 👉 ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ◎ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @abuimranaselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ
Updated: 2026-08-25
👉 አንተ ሰለፍይ ሆይ ያንተን መካም ስብእና ለሌሎች የከረፋ ማንነት ብለህ አትቀይር አላህ ሰዎችን ሲፈጥር የተለያየ ስሜትና ፍላጎት ሰጥቶ ፈጥሯል ። የሱ ሒክማ ባስፈረደው መልኩ ግማሹ ሰላምና ፍቅር ፣ እዝነትና ትህትና ፣ ማክበርና መተናነስ ፣ ለሌሎች ከፍታ የሚጥርና በዚህ የሚረካ ፣…
አዲስ የረድ ሪሳላህ 📚 الرَّدُّ المُبِينُ عَلَى ابن حَامِي الدِّينِ 📚 ግልፅ ምላሽ በሀይሚድን ልጅ ላይ 📝 للشيخ أبي منصور محمدحياة الولوي حفظه الله 📝 ዝግጅት ሸይኻችን አቡ መንሱር ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል-ወሎውይ (አላህ ይጠ…
🔴ስለ ሰይድ ቁጥብ 👇👇👇👇👇 እውነትን ከሐቅ መነጸር ለመረዳትና ከስሜት የጸዳ ትክክለኛ የዐቂዳ እውቀት ለመጨበጥ እያንዳንዷን ክፍል በጥሞና ያንብቡ፦ 🔸 ክፍል 1፦ https://t.me/bahruteka/7683 🔹 ክፍል 2፦ https://t.me/bahruteka/7684 🔸 ክ…
አጠር ያለች ወሳኝ ምክር 👌ለምን ቅድሚያ ለተውሒድ እንላለን? ✅ ስለፊዮች ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ ስለሚሰጡ እንጅ ትምህርታቸው ረድ ብቻ አይደለም። ✅ ወደ ተውሒድ መጣራት ፣ ከሺርክ ማስጠንቀቅ የነቢያት፣ የሰሐቦችና የሰለፎች መንገድ ነው፡፡ 🚫 በዙሪያችን ያሉ ቤተሰቦቻችንና ዘመዶቻ…
አዲሰ ወሳኝ ሙሐደራ ርዕስ « የዒልም (እውቀት) መጀመሪያው ቁርኣን ነው» 🎙ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ያሲን አልለተሚይ ሐፊዘሁላህ 🕌 ጉንችሬ ከዕብ መስጂድ (ዳሩል ሂጅራ መርከዝ) 🗓 ቅዳሜ ነሐሴ /30/2018 ምሽት ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/medrese…
አጠር ያለች ወሳኝ ምክር 👌ሰላምታ የአማኞች የውዴታ መገለጫ ✅ የሙስሊሞች ሰላምታ <<አስስላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ >> ውስጥ ያሉ ከንዞች ✅ አማኞች ሲገናኙ እርስ በእርሳቸው ሰላምታን ማብዛት የመዋደድ ሰበብ ነው፡፡ 🚫 ሙብተዲዕን ሰላም ያለ ይወደዋል ማለት ነው:: ⏰ ቅ…
👉 አዲስ pdf عنوان:- الفصل المبين في دحض شبهات وتلبيسات محمد حامي الدين. ርእስ:- ግልፅ የሆነ መለያ፣ የሙሀመድ ሃሚዲንን ብዥታና ማምታቻ በማጋለጥ ላይ… 📝 بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإثيوبي ال…
● ወሳኝ የጁሙዓህ ኹጥባ (ምክር) ርዕስ :-"ጠንቋዮች (የሩቁን እናውቃለን ባዮች) እና አደጋወቻቸው " 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 በ ኮምቦልቻ ከተማ ሰላም መስጂድ 🗓 ነሐሴ /𝟐𝟗/ 𝟐𝟎𝟏𝟖 ይደመጥ ! https://t.me/UstazAbuzarhass…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.