Channel
↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية ↪️ ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የአል ፉርቃን ኦፊሻል ቻናል ነው። 👇 ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት 👇 ↪️ @al_furqan_islamic_studio_bot
Updated: 2026-09-11
{ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا } https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20988
🛏️ የሰላተል ጀናዛና ሽኝት ጥሪ‼ [ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رٰجِعُونَ] ["إِنَّ لِلَّـهِ مَا أَخَذَ، وَلَهُ مَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيءٍ عِنْدَهُ بِأَجَلٍ مُسَمَّىً"] 💥የወንድማችን ሪድዋን ዲል…
ማስታወሻ⤵️ ከነገ ወድያ ቅዳሜና በማግስቱ እሁድ የፉርቃን መስጂድ የስላብ ሙሌት ስለሚኖር ከፈጅር ጀምረን ተዘጋጅተን በመገኘት ታሪካዊ ዐሻራ ማሳረፍ ይኖርብናል። 📩ከግንባታው በተያያዘ ሀሳብም ይሁን ጥያቄ ካላችሁ ከስር ባለው የBot ሊንክ በመጫን መላክ ትችላላችሁ 👇👇 [@Al_Fu…
📮 በፉርቃን መስጂድ ግንባታ ላይ እንረባረብ! 🔖 በሚል ርዕስ የተደረገ ገሳጭና መካሪ የሆነ ነሲሐ። 👌ነሲሐው ላይ ከተወሱ ነጥቦች ውስጥ⤵️ 👉መስጂድ ላይ ወጪ ማድረግ ከቦታዎች በላጭ የሆነ ቦታ ስለመሆኑ! 👉ለአላህ ተብሎ የሚሰጥ ነገር ቢጨምር እንጂ አያጎድልም 👉ሶደቃን ማድረግ…
ከታላቁ ሙሁር ለየመናዊያን የተሠጠ ውድ ምክር بسم الله الرحمن الرحيم የተከበራችሁ የየመን ሕዝቦች ሆይ፣ በአላህ መንገድ የምትታገሉ ሆይ! ጸንታችሁ ቁሙ፤ አትድከሙ፤ ታገሱ፤ ተስፋም አትቁረጡ። ልቦች በሚናወጡበት በዚህ ዘመን በአላህ ተጠበቁ። እውነተኛው ኃይል በቁጥርና በመሣ…
🤝 ተደመጦ ሼር ይደረግ 🎉 መስከረም ቀን አንድ! 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት እጥር ምጥን ያለ እጅግ በጣም ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መቅታዊ ነሲሀ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 📅 ቅዳሜ 01/01/2014EC 📎 https://t.me/Al_Furq…
📮 እንቁጣጣሽ ማን ኣመጣሽ❔ 🔭 "ጳጉሜ" የሚለው ቃል "ኤጳጉሚኖስ" ከሚለው ከግሪክ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙ "ተጨማሪ" ወይም "የተጨመረ" ማለት ነው። 🔜 ጳጉሜ የወር ስም ሲሆን በነባሮች 12 ወራት ላይ የተጨመረ 13ኛ ወር ነው። 🔜 ይህም ወር በነሐሴ እና በመስከረም መካከል …
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.