Channel
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
Updated: 2026-09-10
🔷 ማስታወሻ ነባር ተማሪዮች የሚመለሱበት ቀን እሁድ መስከረም 3/2019 ስለሆነ ላልሰሙት በማሰማት ተባበሩ ለማለት እንወዳለን ።
🔷 ለ2019 በዳሩል ሂጅራ የሒፍዝ ማእከል ለመግባት ያለፉ ተማሪዮች ስም ዝርዝር : – 1 – ቢላል ሻሚል ቃራ ቃራ 2 – ሲማሩ ዲንሰፋ ዲቸ 3 – ካሚል አብደላ ማዞሪያ 4 – ሚዕራጅ ወርቁ ጠረደ 5 – ዩሱፍ ሙከሚል ጋርዳሼ 6 – አብዱል ወዱድ ጉንችሬ 7 – ዒልሙ አበሻ…
👉 ሙሐመድ ሓሚዲን የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ ! ክፍል ስድስት ሰይድ ቁጥብ ወሕደተል ውጁድና ቁርኣን መኽሉቅ ነው ማለቱን በመረጃ ማረጋገጥ ። ወሕደተል ውጁድ ማለት ወሰን ያለፉ ሱፍዮች ዐቂዳ ሲሆን ከነሷራና አዩሁዶች የባሰ ኩፍር ያለባቸው እንደነ ኢብ ዐረቢ የመሳሰሉ አካላት ዐቂዳ ነው ። …
👉 አንተ ሰለፍይ ሆይ ያንተን መካም ስብእና ለሌሎች የከረፋ ማንነት ብለህ አትቀይር አላህ ሰዎችን ሲፈጥር የተለያየ ስሜትና ፍላጎት ሰጥቶ ፈጥሯል ። የሱ ሒክማ ባስፈረደው መልኩ ግማሹ ሰላምና ፍቅር ፣ እዝነትና ትህትና ፣ ማክበርና መተናነስ ፣ ለሌሎች ከፍታ የሚጥርና በዚህ የሚረካ ፣…
🚫 እውነትም እንቁ – ጣጣሽ እንቁ የሚለው ቃል እኔ የማውቀው የከበረ ማእድን መሆኑን ነው ። እኛ ሀገር ግን ዘመን መለወጫ ላይ የሚወጣን አበባ ለመግለፅ ይጠቀሙበታል ። በእነርሱ እይታ አበባዋና ጣጣዋ ምን እንደሆነ ባላውቅም በኔ እይታ ግን የዘመን መለወጫን ተክትላ የምትመጣው እንቁ …
👉 በዚክር ወንጀልህን አራግፍ ! يقول ابن القيم – رحمه الله تعالى – " أن العبد يأتي يوم القيامة بسيئات أمثال الجبال، فيجد لسانه هدمها من كثرة ذكر الله " الداء والدواء ص (231) ኢብኑል ቀይም – ረሒመሁላ…
የጃሲያ ምእራፍ ክፍል 02 " እነዚያ ኀጢአቶችን የሠሩ ሕይወታቸውም ሞታቸውም ትክክል ሲኾን እንደእነዚያ እንደ አመኑትና መልካሞችን እንደሠሩት ልናደርጋቸው ይጠረጥራሉን? (አይጠርጥሩ) ፡፡ የሚፈርዱት ምንኛ ከፋ "! የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
✅ አላህ ሴትን መልእክተኛ አድርጎ አላከም ! يقول ابن الجوزي – رحمه الله – " ما بعث الله تعالى امرأة بالرسالة ، ولا جعلها قاضييا، ولا إماما ولا مؤاذنا، كل ذلك لأنها محل فتنة ". ኢብኑል ጀውዝይ የተባለ ሰው እ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.