Channel
በዚህ ቻናል የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርቶች እና የአበው ቀደምት የተናገሯቸው መንፈሳዊ ንግግሮች እንዲሁም ልዩ ልዩ ሐይማኖታዊ ትምህርቶችና መልዕክቶች ይተላለፉበታል፡፡
Updated: 2026-09-10
ይኩን ለኵልነ ወለኵሉ ዓለም ዘመነ ሉቃስ ዘመነ ሰላም፣ የሉቃስ ዘመን በኹላችን በዓለምም ኹሉ የሰላም ዘመን ይኹንልን።
፰ (የመጨረሻ) አዲሱ ዓመት (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው) ዳግመኛም አንድ ሰው በመጸለዩ ምክንያት እግዚአብሔርን አስቈጥቷል፡፡ ምክንያቱም ጸሎቱ ለእግዚአብሔር ክብር የተደረገ አልነበረም፤ ርሱም ፈሪሳዊው ነው /ሉቃ.18/፡፡ ፊንሐስ ግድያን ስለ ፈጸመ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀ…
፯ አዲሱ ዓመት (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው) ትዳራችን እንኳን ለእግዚአብሔር ክብር ልናደርገው ይገባናል፡፡ መኝታችን (በትዳር ውስጥ የሚደረገው ሩካቤ) ንጹሕ ማድረግ፣ ትዳርን ለብር ወይም ሌላ ምድራዊ ነገርን ለማግኘት ሳይኾን ነፍሳችንን ለማዳን፣ እግዚአብሔርን ለማግኘት የሚ…
፮ አዲሱ ዓመት (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው) ማመስገንና መገሠፅ፣ ወይም ከቤት ውስጥ መኾንና አለመኾን ወይም መናገርና አርምሞ ብቻ አይደለም፤ ኀዘናችንም ደስታችንም ስለ እግዚአብሔር ክብር ሊኾን ይገባል፡፡ አንድ ወንድማችን ኀጢአት እየሠራ ብናየው ወይም እኛው ራሳችን በበደል…
፭ አዲሱ ዓመት (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው) ለእግዚአብሔር ክብር ብሎ ሰውን መውቀስም አለ፡፡ ከእናንተ መካከል፡- “እንዴት ብሎ? ርግጥ ነው ብዙውን ጊዜ ሠራተኞቻችንን እንወቅሳለን፡፡ ለእግዚአብሔር ክብር ብሎ መውቀስስ እንደምን ያለ ነው?” አዎ! የሚሰክር ወይም የሚሰርቅ …
አርዮስፋጎስ ይህ የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት የትርጓሜ መምህሩ የመጋቤ ሐዲስ ኤርምያስ አዳነ ቴሌግራም ቻናል ነው። ይቀላቀሉ። ይቀላቀሉ ቤተሰብ ይሁኑ! ➛ አርዮስፋጎስ ማለት ፦ግሪካዊ ቃል ሲሆን ለሕዝብ ይፋ የሆነ የምርምር አደባባይ ማለት ነው። ➛ ቻናሉ በመንፈሳዊ ምርምር እንጅ በሥጋዊ ም…
ስለ ገዳሟ ጥቂት ነገር..... #ደብረ_ዘመዳ (#ጀመዶ_ማርያም) ከአንድ ሺህ ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረችው ታሪካዊዋ የደብረ ዘመዳ ቅድስት ማርያም ወአቡነ በርቶሎሜዎስ አንድነት ገዳም (ጀመዶ ማርያም ገዳም) በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት በራያ ቆቦ ወረዳ ቤተክህነት በ031 ቀበሌ ውስጥ…
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.