Channel
ሰላም ውድ የሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን ቤተሰቦች የስነልቦና ሕክምናና ምክር አገልግሎት የምትፈልጉ በቴሌግራም ቀጠሮ በመያዝ አገልግሎት ማግኘት ይቻላል። የምሰጠው አገልግሎት በonline ብቻ ነው። ቀጠሮ ለመያዝ ይህን ይጠቀሙ @binigirmachew16
Updated: 2026-09-10
Media post
በዚህ አዲስ ዓመት አንድ ልዩ ነገር እንሞክር… ❤️ @Binigirmachew ሁላችንም ከሕይወት የተማርነው አንድ ነገር አለ። አንዳንዱን በስኬት ተምረነዋል፤ አንዳንዱን ደግሞ በስቃይ፣ በስህተት፣ በማጥፋት እና በመውደቅ። ስለዚህ… በዚህ አዲስ ዓመት ለሌላ ሰው ሊጠቅም የሚችል አንድ ምክ…
መልካም አዲስ ዓመት፣ ውድ ቤተሰቦቼ። ይህን ስፅፍ ብቻዬን አይደለሁም። ከእናንተ ጋር ነኝ፤ በየቤታችሁ ውስጥ ያለውን ፀጥታ፣ ያለውን እንባ፣ ያለውን የልብ ምት እኔም እየተሰማኝ ነው። ዛሬ ማታ አንዳንዶቻችሁ ክፍት ወንበር እያያችሁ ነው። የዘንድሮ ዓመት የወሰደባችሁን ሰው ፎቶ እየያዛች…
"ጠላትህ ስህተት ሲሠራ አታቋርጠው" የትዕግስት ስነ-ልቦና "Never interrupt your enemy when he is making a mistake." ይህ አባባል ብዙዎቻችን በፊልምና በመጻሕፍት ውስጥ ሰምተነዋል። በጦርነት ስትራቴጂ የተጀመረ ቢሆንም፣ በስነ-ልቦና እና በዕለት ተዕለት …
"ዝርክርክ ብለህ እየኖርክ፣ መልአክ የመሰለች ሚስት ስጠኝ ብለህ ፈጣሪን አታስቀይመው! አበባ ሰጥቶ ሬስቶራንት የሚጋብዝህ ሁሉ ባል ሊሆን አይችልም፤ ባል ማለት ምጥሽን፣ ድካምሽንና ሕመምሽን አብሮ የሚሸከም ነው!" ይህ ባዶ ስሜት ወይም የማኅበራዊ ሚዲያ ፈሊጥ አይደለም፤ ከ20 ዓመታት …
አዲስ ዓመት፣ አዲስ አእምሮ፦ ለ2019 ዓ.ም ስነ-ልቦናዊ መልእክት --- ነገ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ነው። 2019 ዓ.ም ልንቀበል ነው። አዲስ ዓመት ማለት አዲስ ተስፋ፣ አዲስ ጅምር እና አዲስ እድል ነው። ነገር ግን ከስነ-ልቦና አንፃር አዲስ ዓመት ስንገባ ልናስብባቸው የሚገቡ ጠቃ…
Media post
Media post
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.