Channel
Updated: 2026-07-29
ሰዎች ዌልቤክ የ8-2 ድራማ ተዋናይ መሆኑን አትርሱ።😁 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ዌልቤክን ዩናይትድ ፈልገውት ነበር። ለሼሽኮ አጋዥነት እና ለልምድም አስበውት የነበር ተጫዋች ነው። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Aston villa ❌ Arsenal ✅ ቀልዱን ተወውና በዚ ይስተካከልልን FABRIZIO 😁 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🚨🔵 ቼልሲ በዚህ ሳምንት ሁሉንም ስምምነቶች ለማጠናቀቅ የጆርዳን ሄንደርሰን እና የዳኒ ዌልቤክን ዝውውሮች ለማገባደድ ተቃርቧል። ሄንደርሰን እና ዌልቤክ ሁለቱም ለ #CFC ፕሮጀክት እሺታቸውን ገልጸዋል፤ ጆርዳን ብሬንትፎርድን በነፃ ዝውውር ይለቃል። ድርድሮቹ ወደ መጨረሻው ምዕራፍ…
በመጨረሻም ብሉኮ ክለባችንን ከገዛው በኋላ ምርጡን ለኛ አስደሳቹን ዝውውር ልንመለከት ነው።ይሄ ዝውውር ምን ያህል እንደተሻሻሉ የሚያሳይ ምርጥ ዝውውር ነው። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
አሁን Here we go ጠብቁ ከ ፋብሪዚዮ @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🚨 ቼልሲ ዳኒ ዌልቤክን ከብራይተን ኤንድ ሆቭ አልቢዮን ለማስፈረም የሚያደርገውን ስምምነት በማጠናቀቅ ሂደት ላይ ይገኛል። የህክምና ምርመራ እንዲያደርግ በ #Brighton ፈቃድ ተሰጥቷል፤ ሁሉም ነገር እንደታቀደው ከሄደ የ35 ዓመቱ ተጫዋች በሳምንቱ መጨረሻ ይህንኑ አጠናቆ በሆንግ ኮ…
🗣 አንዲ ታውንሴንድ ሄንደርሰን እና ዌልቤክ ወደ ቼልሲ ስለመምጣታቸው፡ "ቼልሲ እንደዚህ ያሉ ሁለት ልጆች ወደ ክለቡ እንዲመጡ የሚፈልግበትን ምክንያቶች በተወሰነ መልኩ ይገባኛል። ከእንደዚህ አይነት ተጫዋቾች ጋር፣ በመጀመሪያው ቀን ሲገቡ በጨዋታው ላይ ባላቸው ታሪክ እና ልምድ የተነ…

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ @jobers_mila