Channel
Updated: 2026-07-31
🚨 ጆሴ ሞሪንሆ ከቪኒሺየስ ጁኒየር በስተቀር ከእያንዳንዱ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ጋር ውይይት አድርገዋል። አልቤርቶ ፔሬይሮ (Alberto Pereiro) 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
Hand of arsenal ከአርሰናል ታማኝ ምንጮች ዋነኛ የሚባለው ሚድያ ነው ቪኒ እና አርሰናል ተስማሙ ብሎ የለቀቀው። የዞሊስን ዝውውር ቀድሞ የገለፀውም ይሄ ሚድያ ነው። የቪኒ ዝውውር እንደ ሌሎች ዝውውር ቀላል እንዳልሆነ እና ውስብስብ መሆኑንም አክሎ ገልጿል። በቅርቡ ይሄ ዝውውር …
🚨 EXCL፡ አርሰናል ከቪኒሲየስ ጁኒየር ጋር በመርህ ደረጃ የግል ውል ከስምምነት ደርሷል። [Hand of Arsenal] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
Media post
ዜናውን ይፋ ያደረገው X ላይ 1,549 ተከታዮች ያሉት የውሸት ገፅ ሲሆን እውነተኛው የዴቪድ ኦርንስቲን ገፅ በአሁን ሰዓት 4.4+ ሚሊየን ተከታዮች አሉት። አጭበረበሩን እኮ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
How Telegram trading bots — Unibot, Maestro, Banana Gun, BonkBot — advertise within Telegram itself. Analysis of 100+ unique ad creatives.
كيف تُعلن بوتات تداول تيليغرام على تيليغرام ذاتها. تحليل لأكثر من 100 إعلاناً.
Wie Telegram Trading-Bots auf Telegram selbst werben. Analyse von 100+ Creatives.
Cómo los bots de trading de Telegram — Unibot, Maestro, Banana Gun, BonkBot — se anuncian en el mismo Telegram.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
አርሰናል ብሩኖ ጉማሬሽን በ90 ሚሊየን ዩሮ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል የሚለው ዜና ከዴቪድ ኦርንስቲን ጋር ተመሳሳይ በሆነ የውሸት ገፅ የተሰራጨ ነው።❌❗️🥹💔 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
🚨 አርሰናል ብሩኖ ጊማራኤስን በ90 ሚሊዮን ዩሮ ለማስፈረም ከኒውካስል ጋር በመሰረታዊ ደረጃ ስምምነት ላይ ደርሰዋል። David_Ornstein 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
አርሰናል ብሩኖ ጉይማሬስ በሚቀጥለው ሳምንት በለንደን ኮልኒ የህክምና ምርመራውን የሚያደርግበትን ቀን ወስኗል። ከኒውካስል ጋር በ77 ሚሊዮን ፓውንድ እና ተጨማሪ ቦነሶች በመርህ ደረጃ ስምምነት ተደርሷል። ሆኖም ውሉ ገና አልተፈረመም፤ ጥቂት ዝርዝር ጉዳዮችም መጠናቀቅ ይቀራሉ። ቢሆንም …
ስለ አርሰናል የሚወጡ ማንኛውም መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው ቦታ #ETHIO_ZENA_ARSENAL ➖ የዝውውር ዜና ➖ የአሰልጣኞች አስተያየት ➖ ጨዋታዎችን በቀጥታ LIVE ➖ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ እና ትንተና ➖ የተጨዋቾች ግለ ታሪክ ካማረ አቀራረብ ጋር የምናደርሳቹ ይሆናል ZENA ARSENAL በኢትዮጵያ | 2018 CEO | @wase_vip1