Channel
በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታል፡፡ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @ethiopian_orthodox_bot Buy ads: https://telega.io/c/Ethiopian_Orthodox
Updated: 2026-09-10
@Ethiopian_Orthodox @Ethiopian_Orthodox
ይህች ቤተ ክርስቲያንም ከመሰረቷ አናወጻት፡፡ ያን ጊዜ ትልቁም ትንሹም ወንዱም፣ ሴቶችም፣ የተሾሙ ዲያቆናት፣ ካህናት፣ ሕዝቡም ሁሉ ደነገጡ ታወኩ፡፡ አሣ አንበሪው ግን መንቀሳቀሱን አልተወም፡፡ በመንቀሳቀሱም የቤተ ክርስያኗ ሕንፃ እኩሌታ ይሰነጠቅ ዘንድ ጀመረ፣ ምድርን ተናወፀች፣ ንጉስ…
ጳጉሜ ፫ ቅዱስ ሩፋኤል ሰማያውያን ከሆኑ ከመላአክት አለቆች ከቅዱስ ሚካኤልና ከቅዱስ ገብርኤል ቀጥሎ 3ተኛ ነው፡፡ "ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ” እንዲል፡፡ ጦቢት 12፡15፡፡ ሩፋኤል የሚለው የስሙ ትርጓሜ ደስ የሚያሰኝ፣ ቸር፣ መሐሪ፣ ቅን የዋህ ማለት ነው፡…
🧍የሥነ ፍጥረት መጀመሪያ ቀን መች ነው?
@Ethiopian_Orthodox @Ethiopian_Orthodox
ጳጉሜ/ጳጉሜን በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከነሐሴ በኋላ ጳጉሜን የምትባል አምስት ቀን አለች፡፡ ወር እንዳትባል አቅም ያንሳታል፡፡ ሳምንት እንዳትባል አምስት ቀን ብቻ ኾናለች፡፡ ጳጉሜን የሚለው ስያሜዋ ግን “ኤፓጉሜኔ” ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ መኾኑ በአበው ቃል ተነግሯል፡፡ “ኤፓጉሜኔ” ማ…
⚡ አምላክ ሆይ ማረን ⚡ እውነተኛው ንጉሥ ለፍርድ ሲመጣ ጻድቁን ሊያከብር ኃጥኡን ሊቀጣ መለከት ሲነፋ ነጐድጓድ ሲሰማ ክርስቶስ ሲገለጥ በሚያስደንቅ ግርማ አምላክ ሆይ ማረን ማረን አምላክ ይቅር በለን የነበረው ሁሉ ሲሆን እንዳልነበር ተነሥተው ሲቆሙ ሙታን ከመቃብር ፀሐይ ስትጨልም ሰማ…
ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ለተክለሃይማኖት ጻድቅ መጠነ በዝኃ ሕማሙ/፪/ (ጻድቁ ተክለሃይማኖት ብዙ ሕማም የተቀበለባት) ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ/፬/ ኧኸ (ደብረ ሊባኖስ ተክለሃይማኖትን ታመሰግናለች) እምነ አድባራት ኩሎን ዘተለዓለት በስሙ/፪/ (በስሙ ከተሰየሙ አድባራት በላይ የሆነች)…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.