Channel
Administer, Regulate & Manage Ethiopian Premier League
Updated: 2026-09-10
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ አዲስ ለሚመረጠው የዳይሬክተሮች ቦርድ እጩ እንዲልኩ ለክለቦች ጥሪ አቀረበ! የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ መስከረም 10/2019 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ያደርጋል። በጉባኤ አጀንዳነት ከተያዙት አንዱ አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ ማከናወን ነው።…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እጣ ፕሮግራም ማውጣት መስከረም 7/2019 ዓ.ም ይደረጋል! መስከረም 30 የሚጀምረው የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በተመረጡ 7 ሜዳዎች እና በተዘጋጁ 6 ቋቶች በሚወጣው እጣ መሰረት የውድድር አመቱ መርሃ ግብር ይዘጋጃል። ለሊጉ የተመረጡ ሜዳዎችም:…
መልካም የመውሊድ በዓል! ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ ልደት (መውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ
Media post
Media post
⚽️ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዲጂታል መፅሔት አመታዊ እትም - ቅፅ 5 ቁጥር 135(የ6 አመት የሊጉ መረጃዎች) ቅፅ 5 ቁጥር 135 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዲጂታል መፅሔት የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች እና ስታቲክሳዊ መረጃዎች ይዞ መጥቷል። በተጨማሪም በመፅሔቱ …
Media post
የሐዘን መግለጫ ! በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ከታዩ ታላላቅ ተጫዋቾች አንዱ የሆኑት ፍስሐ ወልደአማኑኤል ዜና እረፍት ተሰምቷል። "ኳስ ፊደሉ" እና "ጠመንጃው" በሚል ቅጽል ስሞች የሚታወቁት ፍስሐ ወልደአማኑኤል በቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድንቅ ተጫዋች የነበሩ ሲሆ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.