Channel
Updated: 2026-07-29
"ሳይንስ በቀላሉ መርምሮና ፈትሾ ሊመልስ የማይችላቸው ድልብ ሃብት በእኛ ሕዝብ ልምምድ ውስጥ ነበር፤ ህዝባችን ይጋጫል፣ ነገር ግን ይነጋገርና በይቅርታና በካሳ ግጭቶቹን ይፈታል፤ ይህ የንግግርና የይቅርታ ባህላችን ኢትዮጵያን አፅንቷል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ የአፍሪካን ሀብት ለጋራ ጥቅም ለማዋል በትብብር መስራት እንደሚገባ ቁልፍ መልዕክት አስተላልፋለች አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ ያላትን ሀብት ለጋራ ጥቅም ለማዋል በትብብር መስራት እንደሚገባ ኢትዮጵያ ቁልፍ መልዕክት አስተላልፋለች አሉ የውጭ ጉዳይ …
ኢትዮጵያ ከአዘርባጃን ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን ለጋራ ልማትና ብልጽግና ያላቸው ትብብር በተለያዩ ዘርፎች ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባኤ ታገ…
"ምክክር ነጥብ ማስጣያ ነው ብለን አናምንም፤ በምክክር ምን አተርፋለሁ ተብሎ አይገባም፤ ሁሉም ለመመካከር የተዘጋጀ ኃይል ማሰብ ያለበት ኢትዮጵያ ምን ታተርፋለች፣ ልጆቻችን ምን ያተርፋሉ የሚለውን ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ግብጽ በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ መሰረተ ቢስ ክስ ከማቅረብ ይልቅ መደራደር ያዋጣታል – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብጽ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ መሰረተ ቢስ ክሶችን ከማሰማት ይልቅ በጋራ ማዕቀፎች ተስማምታ መደራደር ያዋጣታል አሉ…
ሐሳብ ላይ - ዛሬ ምሽት ይጠብቁን
ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከዚምባብዌና ቤኒን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከዚምባብዌ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሞን ሙርዊራ (ፕ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ኢትዮጵያና ዚምባብዌ…
የጋራ ሀገር የጋራ መፍትሔ – የኢትዮጵያውያን ድምጽ እኩል የሚሰማበት ምክክር አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራት የተለያየ የአኗኗር ሁኔታ፣ ማንነትና ባህል ባላቸው ግለሰቦች የሚገነቡ የማህበረሰብ ውቅር ውጤት ናቸው፡፡ በዚህም ምክንያት በአንድ ጉዳይ ላይ የተለያየ…
This is FMC's official Telegram channel. @fmcsport @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com