Channel
Updated: 2026-08-22
60 ሕፃናት ነጻ የቀዶ ሕክምና አገኙ! #Fastmereja I በዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና በአራዳ ጊዮርጊስ (ፓራዳይዝ) ስፔሻላይዝድ ሕክምና ማዕከል አጋርነት ለሕፃናት ነጻ የቶንሲል እና የአዴኖይድ (የአፍንጫ መተንፈሻ) የቀዶ ሕክምና ዘመቻ ተካሄደ። ለሦስ…
ቅን ልቦች 33 አርአያዎችን በ15 ሚሊዮን ብር የወርቅ ሜዳሊያ ሊሸልም ነው! #Fastmereja:-የቅን ልቦች የበጎ አድራጎት ድርጅት በማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች አወንታዊ እና ገንቢ ተጽዕኖ ላሳደሩ 33 አካላት እና አርአያ ዜጎች የሚሰጥ፣ በድምሩ የ15 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የወርቅ…
በትግራይ ተምቤን ዓቢይ ዓዲ የኣሸንዳ ባህላዊ በዓል በደመቀ ሁኔታ እየተከበረ ነው #FastMereja I በትግራይ ክልል ተምቤን ዓቢይ ዓዲ ከተማ የሚገኙ ልጃገረዶች ሃይማኖታዊና ባህላዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ የኣሸንዳ በዓልን በታላቅ ድምቀት በማከበር ላይ ይገኛሉ። የከተማዋ ልጃገረ…
ሳትታገት ታግቻለሁ በማለት ከቤተሰቧ 850 ሺህ ብር ለመቀበል የሞከረችው ግለሰብ ከነአባሪዋ በቁጥጥር ስር ዋለች #FastMereja I በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አያት አፓርትመንት አካባቢ ለምታኖረው ቤተሰቧ “ታግቻለሁ” በማለት ከቀድሞ ፍቅረኛዋ ጋር በመሆን 850 ሺ…
ማይ ሲድ አካዳሚ አዲስ የዲጂታል ትምህርት መተግበሪያ ይፋ ሊያደርግ ነው። #FastMereja I ማይ ሲድ አካዳሚ በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል እና የዲጂታል ትምህርት ተዳራሽነትን ለማስፋፋት አዲስ የትምህርት አፕሊኬሽን በቀጣይ ሳምንት በይፋ ወደ ሥራ እንደሚያስገባ አስታወቀ…
«ዘመን ገበያ የአዲስ ዓመት ኤክስፖ» በይፋ ተከፈተ! #Fastmereja:-የመጪውን የ2019 አዲስ ዓመት አስመልክቶ በሴንቸሪ ፕሮሞሽን እና ኤቨንትስ አዘጋጅነት የሚከናወነው 35ኛው «ዘመን ገበያ የአዲስ ዓመት ኤክስፖ» በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል በይፋ ተከፈተ። ከ…
በአቶ ታዬ ደንደአ ላይ የተላለፈው የአራት ዓመት እስር ፍርድ በሰበር ሰሚ ችሎት ጸና #FastMereja I የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በቀድሞው የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ አቶ ታዬ ደንደአ ላይ በፍርድ ቤት ተወስኖ የነበረውን የአራት ዓመታት እስር ፍርድ ሙሉ …
የእናትነት ፍቅር እና የሰብአዊነት ጥልቅ ገጽታ የሚያሳየዉ «የደመና ዳንከረኞች» በሀገር ፍቅር መታየት ጀመረ! #Fastmereja:-በደራሲ ወድነህ ክፍሌ ተደርሶ በአለምፀሐይ እጅጉ አዘጋጅነት የተዘጋጀው «የደመና ዳንከረኞች» የተሰኘው ተወዳጅ ቴአትር ከዛሬ ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.