Channel
Updated: 2026-08-03
🛑 መዘናጋት የለም! በዲስፕሊን እንቀጥላለን‼️ ዛሬ የ 9ኛ ክፍል Phys Unit-4 እና Eco Unit-4 እናጠናለን። ከዛሬው Phy ት/ት ከ 5-6 የብሔራዊ ፈተና ጥያቄዎች ይወጣል፤ Eco ኢንትራንስ ከ9ኛ ክፍል የሚመጣው በዚህ አመት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ። አጥንተን ስንጨርስ እረ…
🛑 ዲስፕሊን ካለህ የማታሳካው ነገር የለም‼️ የዛሬ ጥናት እንዴት ነው? በሞራል እያጠናችሁ ፈተናውን እየተፈተናችሁ ነው! ሁላችሁም ጀግኖች ናችሁ! 9ኛ እና 10ክፍልን በዚህ ክረምት ለመጨረስ በፕሮግራም እያጠናችሁ ነው! ልክ ስንጨርስ ኢንትራንስን እንደምታልፉ ኮንፊደንስ ይኖራችኋል። …
🛑 በፕሮግራም ስታጠና ለኢንትራንስ መጨነቅ ታቆማለህ‼️ ክረምቱ እየሮጠ ነው፤ ሀምሌ ነገ ያልቃል ተጋምሷል፤ አንተም በፕሮግራም እያጠናህ ነው፤ ስለዚህ መጨነቅ የለም! ዛሬ Chem Grade 9 Unit 5 እና His Grade 9 Unit 4 እናጠናለን፤ ሁለቱም ቻፕተሮች ወሳኝናቸው፤ Ch…
🛑 በፕሮግራም ስታጠና ጊዜህ አይባክንም! ጥሩ እየሄድን ነው በርቱ‼️ ቆራጥ የሆነ ተማሪ በፕሮግራም ያጠናል፣ ዲስፕሊን እና ትከረት አለው!! ስልካችንን ከትምህርት ውጪ ለምንም ነገር አንጠቀምም! ⭐️ "ይሄ ወቅት ለህይወታችን በጣም ወሳኝ ነው!" ይሄንን መቼም እንዳትረሱ። የዛሬ ጥናት…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
🛑 የዛሬው Physics እና Economics ጥናት በጣም ወሳኝ ነው‼️ ዛሬ ናቹራሎች G-9 Phy Unit 3 እና ሶሻሎች G-9 Eco Unit 3 እናጠናለን። በየአመቱ የ Physics ብሔራዊ ፈተና ላይ ከ Motion ጋር የተገናኘ ከ 8 ጥያቄ በላይ አይጠፋም፤ ከ 9-12 ክፍል ስለ …
🛑 ሐምሌ ሊያልቅ 3 ቀን ቀረው‼️ የክረምቱ ቀናት ቶሎ ያልቃሉ። ከተዘናጋህ ማንም መጥቶ ውጤትህን አይቀይረውም! ጊዜህን ተጠቀምበት። የዛሬን ጥናት ዛሬውኑ በዲሲፕሊን ጨርስ! ነገ ሌላ ትምህርት ነው የምናጠናው። ፈተናውንም ተፈተን! የቤተሰብህን የዓመታት ድካም በየቀኑ በጥረትህ አሳያቸ…
🛑 የ3ኛ ሳምንት ጥናታችን ዛሬ ተጀመረ‼️ ዛሬ የምናጠናው የ 9ኛ ክፍል Math's Unit 4 ነው። ከዚህ ቻፕተር በየአመቱ ቢያንስ 2-3 የብሔራዊ ፈተና ጥያቄ ይወጣል። Graph መስራት ከዜሮ ጀምሮ እንማራለን። ኖቱን አብረን በቪዲዮ አጥንተን እንደጨረስን ከኖቱ መጨረሻ ያለውን የኢ…
🛑 2ኛ ሳምንታችን ተፈፀመ‼️ አጭር መልዕክት! @FutureXapp ለውጥ አሁን ይጀምራል!

The future starts here!