Channel
Updated: 2026-07-27
የታመነችው ወዳጅ የሞት ወጥመድ፡ የቅዱሳን ይርጋለም አሰቃቂ የግድያ ሴራና የፖሊስ የምርመራ ውጤት አዲስ አበባ — የ2026 ሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ ተወዳዳሪ የሩታ ይርጋለም ታላቅ እህት ቅዱሳን ይርጋለም በተፈጸመባት እጅግ አሰቃቂ የእገታና የግድያ ወንጀል ሕይወቷ ማለፉ የመላውን ህዝብና …
Media post
የቤተሰብ ጨዋታ አዲስ አቅራቢ ማን ይሁን? የተመልካቾች ምርጫ የመጨረሻው ዙር ላይ ደርሷል! ከብዙ ተወዳዳሪዎች መካከል በሕዝብ ድምፅ የተለዩት አራቱ የመጨረሻዎች ታውቀዋል። ቀጣዩን የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም በብቃት የሚያቀርበው ማን ይመስላችኋል? 1. ኮሜዲያን ያሲን — SMS ለመላክ: …
ከስራ ሀላፊነት በላይ ያሸነፈው የእናትነት ርህራሄ! በጋሞ ዞን ቁጫ ወረዳ የምትገኘው ረ/ሳጅን መስከረም ስሞን የህግ ማስከበር ሀላፊነቷን እየተወጣች ባለችበት ወቅት፣ እናቱ ጥላው የጠፋችውን የ2 ወር ህፃን የረሃብ ስቃይ ዝም ብላ ማየት አልቻለችም። ይህች ጀግና እናት የራሷን ጡት በማጥ…
የእውነተኛ ፍቅር፣ የይቅርታና የጽናት ተምሳሌት፦ ለቤተልሄም ትልቅ ክብርና ምስጋና ይሁን! በእነዚህ ሁለት ልጆች ጉዳይ የመጨረሻ ሀሳባችንን እንድንገልጽ ፈቃዳችሁ ይሁን። በመጀመሪያ ደረጃ ለቤተልሄም ያለንን ጥልቅ ክብርና አድናቆት መግለጽ እንወዳለን። ሴት ልጅ በእርግዝናና በወሊድ ወቅት…
How Bolt runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Careem runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How DiDi runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Grab runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
Media post
ዜና፦ ኳታር የውጭ ዜጎች ዜግነት የሚያገኙበትን መስፈርቶች ይፋ አደረገች! የኳታር መንግሥት የውጭ ሀገር ዜጎች የሀገሪቱን ዜግነት ለማግኘት ማሟላት የሚገባቸውን ዋና ዋና መስፈርቶች ይፋ አድርጓል። ከእነዚህም መካከል ዋነኛው ቢያንስ ለ25 ዓመታት በሕጋዊ መንገድ በሀገሪቱ መኖር ነው። በ…
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትከልለን፤ ምልጃዋ እና ረድኤቷም አይለየን🙏 በመጽሐፍ ቅዱስ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ያህል ትንቢት የተነገረላት ስለእርሷ የተጻፈላት ሴት የለችም። በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ብዙ ምሳሌዎች ተጠቅሰዋል፤ የኖኅ መርከብ፣ ሰላማዊ…