Channel
የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎን በነፃ እንድንለቅልዎ በ @halaljobsethbot በኩል ይላኩልን ሐላል የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው። ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!
Updated: 2026-09-11
እንዲህም ይቻላል! ለመወዳደር የተሰጣችሁን ሊንህ #ፌስቡክ፣ #ቲክቶክና ሌሎች የሶሻል ሚዲያ አማራጮች ላይ መልቀቅ ትችላላችሁ። ከፈለጋችሁ እናንተ ብቻ ሳትሆኑ ጥሩ ተከታይ ያላቸው ጓደኞቻችሁና ሌሎች ሰዎች የእናንተን ሊንክ ፖስት ማድረግ ይችላሉ። ግሩፕና ፔጅ ላይም መልቀቅም ማስለቀቅም …
ፈውዛን የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት ከዚህ በታች በተጠቀሰው የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ፦ ክሊኒካል ነርስ (Clinical ነርስ) ※ የትምህርት ደረጃ፦ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ※ የስራ ልምድ፦ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ※ ፆታ፦ አይለይም ደመወዝ…
Yemen International Community School Yemen International School is looking for passionate, dedicated, and qualified professionals to join our growing team for the 2026/27 academic …
መሀመድ ላሎ ሆቴል 1. የሥራው ዓይነት፦ Packaging ※ ፆታ፦ ወንድ ※ ብዛት፦ 1 (አንድ) ※ ተፈላጊ ችሎታ፦ 10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ※ ደመዎዝ፦ በስምምነት 2. የሥራው ዓይነት፦ በካሸር ※ ፆታ፦ ሴት ※ ብዛት፦ 4 (አራት) ※ ተፈላጊ ችሎታ፦ በካሸር 1 ዓመትና ከዚያ…
ዌልስፕሪንግ መልቲ–ስፔሻሊቲ የውስጥ ደዌ፣ የእናትና የህፃናት ህክምና ማዕከል / Wellspring Internal Medicine and MCH Multispeciality Center ዌልስፕሪንግ የውስጥ ደዌ የእናቶች እና የህፃናት ስፔሻሊቲ የህክምና ማእከል ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የ…
ሙህሰን አካዳሚ | Mohsen Academy የስራ መደብ፦ 1. የትምህርት ጥራት ተቆጣጣሪ (Academic Supervisor) 2. የአፀደ ህፃናት ዋና መምህርት 3. ረዳት መምህርት 4. ፀሀፊ 5. ሞግዚት 6. የፅዳትና ተላላኪ ሰራተኛ 7. ጥበቃና አትክልተኛ ※ አድራሻ፦ አየር ጤና አንሷ…
We Need System Administrator Wellspring Internal Medicine and MCH Multispeciality Center / ዌልስፕሪንግ መልቲ–ስፔሻሊቲ የውስጥ ደዌ፣ የእናትና የህፃናት ህክምና ማዕከል Wellspring Multispecialty Medical Center…
መንሃል ትሬዲንግ PLC 1. የስራ መደብ፦ ፀሀፊ እና እንግዳ ተቀባይ ※ የስራ ልምድ፦ ያላት ※ ፆታ፦ ሴት ※ የት/ት ዝግጅት፦ በአይቲ ድፕሎማ ※ ደመወዝ፦ በስምምንት ※ የስራ ሁኔታ፦ ከ30 ቀን ቡኋላ ቋሚ የሚሆን 2. የስራ መደብ፦ የሽያጭ ስራተኛ ※ የስራ ልምድ፦ ያለው/ላት ※ የማ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.