Channel
በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @kidus_michaelabate_12_bot
Updated: 2026-09-10
⛪ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን⛪ ክፍል ፳፱ (29) 🤩አትሮንስ🤩 አትሮንስ ማለት ቃሉ የግእዝ ቋንቋ ሲሆን ትርጉሙ፦ ዙፋን (መቀመጫ) ማለት ነው። (ኪ.ወ.ክ መዝገበ ቃላት) አትሮንስ ከእንጨትና ከብረት የሚሠራ ቅዱሳት መጻሕፍት ሲነበቡ የሚዘረጉበት ቅዱስ ንዋይ ነው፡፡ ልዑካን በቅዳሴ ሰዓት…
🛐🛐 🛐🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ📘 ክፍል ፵ [40] ⛪ የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት☦️ ☦️በዘመነ ሐዋርያት የተነሡ ዓላውያን ነገሥታትና አጥፊ ዐዋጆቻቸው የቀጠለ...❕ ፭. በዶሚትያኖስ ትእዛዝ የተነሣው የቤተ ክርስቲያን ስደት(81–96 ዓ.ም) ዶሚትያኖስ በ…
🤩 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን☦️ ጳጒሜን ፬ /4/ በዚህች ቀን ተጋዳይ አባ ባይሞን አረፈ። ይህም ቅዱስ ከምስር ሀገር ነው ስማቸው ዮሐንስ፣ ኢዮብ፣ ዮሴፍ፣ ላስልዮስ፣ ያዕቆብ፣ አብርሃም የሚባል ስድስት ወንድሞች አሉት ሁሉም መነኰሳት ሁነዋል። ከእሳቸውም …
⛪ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ⛪ ክፍል ፳፰ (28) ጃንጥላ ጃንጥላ - ከነጭ ወይም ወርቃማ ቀለም ካለው ጨርቅ ወይም ሐር ይሠራል። ዘንጉ ከብረት፣ከብር ... ሊሠራ ይችላል። አገልግሎቱ፦ በተለያዩ ዓበይት በዓላት የታቦተ ሕጉ ማክበሪያ ካህናቱ መሥዋዕቱን በሚያከብሩበት ጊዜ እና ሥጋውን እና…
💦ጠበል መረጨት💦 ገና ስለ ጥምቀት መጻፍም ማንበብም በዓሉን አጣጥመን ማክበር ስንጀምር እነ ሳዊሮሳዊ ሰይጣንን ተከትለው ረበሹን ረበሹን ዓመታችንን ሙሉ ነጠቁን። ያኔ ነው ይኽችን ጽሑፍ ያሰብኳት ዘንግቻት ዛሬ በሩፋኤል ቀን በሕሊናዬ ብቅ አለች። ጠበል መጠመቅ በብሉይም የኖረ በሐዲስ…
🤩 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ጳጒሜን ፫ (3)በዚህች ቀን የመላእክት አለቃ የከበረ መልአክ የሩፋኤል የበዓሉ መታሰቢያ ነው። እርሱም ከመላእክት አለቆች ሦስተኛ የሆነ ነው። ደግሞም ከእስክንድርያ ውጭ በደሴት የታነፀች ቤተ ክርስቲያኑ በከበረ ሊቀ ጳጳሳት …
🌼እንኳን ለርኅወተ ሰማይ: ለቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! ✅ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላእክት✅ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ከሰባቱ የከበሩ የጌትነት መላእክት (ሊቃነ መላእክት) አንዱ ሲሆን፣ በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ ልዩ ሥልጣንና አገልግሎት የተሰጠው ታላቅ መል…
🛐 🛐 ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ⛪ ክፍል ፳፯ (27) ☦️ሙዳይ☦️ "ሙዳይ" - በቁሙ መኖሪያ፣ መጨመሪያ፣ መክተቻ ማለት ነው። የሚሰራው ከስንደዶ /አክርማ/ ግራምጣ/ ወይም ከተለያዩ ፈትሎች ነው። አገልግሎቱም የዕጣን ማስቀመጫ /ማቅረቢያ/ ነው። ምሳሌው፦ ሙዳዩ የእመቤታችን ምሳሌ ነው…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.