Channel
The channel of mahibere kidusan https://telega.io/c/mahibere_kidusan
Updated: 2026-08-25
ይሁን እንጂ ይህ በሁሉም ቦታ ያለ እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ጊዜውን እያፈራረቀ የሰጣል እንጂ ዛሬ አዲስ ዓመት ነው ሕይወትህ እንዲህ መሆን አለበት ብሎ የኛንም ሕይወት እንደዘመኑ አይቀይረውም ይህን የማያደርገው ስለማይችል ሳይሆን የሰውን ነጻነት ለመጠበቅ ነው።በመሆኑም በዘመን ውስጥ እራ…
ዓመታቱንስ ዝም ብለው እንደቁጥር የሚቆጠሩ እንደውኃ የሚፈሱ ሳያደርግ በበረከት የተሞሉ ያደረጋቸው ማን ነው? ብለን ክቡር ዳዊትን ስንጠይቀው እንዲህ ብሎ ይመልስልናል።“ምድርን ጐበኘሃት አጠጣሃትም፥ ብልጥግናዋንም እጅግ አበዛህ፤ የእግዚአብሔር ወንዝ ውኃን የተመላ ነው፤ ምግባቸውን አዘጋ…
“ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ ’’የምሕረትህን ዓመት አክሊል ትባርካለህ። መዝ.፷፬፡፲፩ በመምህር ተስፋ ማርያም ክንዴ ዳዊት እግዚአብሔርን ካመሰገነበት የምስጋና ክፍል አንዱ ይህ የምሕረትህን ዓመት አክሊል ትባርካለህ ብሎ ስለ ትሩፋት የተናገረው የምስጋና ክፍል ነው።ዳዊት…
Media post
Media post
የማኅበረ ቅዱሳን ሚዲያ — የ«ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ» ቲኬት እና የድጋፍ ማድረጊያ የባንክ አካውንቶች የ«ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ» መርሐ ግብር ቲኬት ለመቁረጥ እንዲሁም ለአገልግሎቱ በገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የባንክ አካውንት ቁጥሮች መጠቀም ትችላላችሁ፦…
Media post
📚 መማር እንሻለን! በተለያዩ ማኅበራዊ ቀውሶች ምክንያት የትምህርት መሣሪያ አጥተው የትምህርት ገበታቸው የተቋረጠባቸውን ሕፃናት በጋራ እንደግፍ። 🔹 የአንድ ተማሪ ሙሉ ወጪ፦ 3,300 ብር 💰 በገንዘብ ለመርዳት፦ በማኅበረ ቅዱሳን የማኅበራዊ ድጋፍ ሒሳብ ቁጥሮች • ንግድ ባንክ፡ 1…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.