Channel
" እነሆ ድንግልት ትፀንሳለች ወንድ ልጅንም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።" (ትንቢተ ኢሳይያስ ፯:፲፬-፲፭) ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ በመለከተ ስለ ገድለ ቅዱሳን፣ መንፈሳዊ ጥያቄ ፣ ምክረ አበው እና የተለያዩ መንፈሳዊ ነገሮች ወደ እናንተ እናደርሳለን! ጥያቄ ወይንም አስተያየት ካሎት 👉 @mehereni_dngl_bot
Updated: 2026-09-11
🌼 መልካም አዲስ ዓመት እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም እና በጤና አሸጋገራችሁ ! በዘመነ ሉቃስ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ከዘረኝነት የጸዳች ያድርግልን ፣ ጥሩ ነገር የምንሰማበት ያድርግልን ፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና ያድርግልን ! በ2019 በአዲስ መርሀ ግብር በተለያዩ…
ቀላል እና ግልጽ እንዲሆንላችሁ ነው አጠር አድረገን ነው ያቀረብነው ደግሞ ቶሎ ቶሎ ለመልቀቅ እንሞክራለን:: ጥያቄ ካላችሁ በኮመንት ላይ አስቀምጡልን እንመልሳለን :: በነገራችን ላይ አንዳድ ኦርቶዶክስ ለመጠየቅ ይፈራሉ ግን አትፍሩ እውነታን እወቁ ጠይቁ የሌላም ሀይማኖት ተከታዮችም ጠ…
ክፍል 2 በዚህ ክፍል ውስጥ የምንማረው |ምሥጢረ ሥላሴ : |የእምነት መሰረት እና የመለኮት ገሃድ ምሥጢረ ሥላሴ የአንድነትና የሦስትነት ረቂቅ ምሥጢር ነው። ምሥጢር መባሉም፣ በሰው አእምሮ ተመርምሮ ስለማያልቅና በእምነት ብቻ የሚታወቅ ስለሆነ ነው። ይኸውም አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ …
🗓⚪️#አንድ_ጥያቄ ●✥ ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓ ●✥
💁♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል። ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው። ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት…
ዝምታ አላስፈላጊ ከሆነ ውይይት ፤ መታገስ ደግሞ አላስፈላጊ ከሆነ ቁጣ ያድናል:: አባ: አርሳንዮስ
ክፍል 1 | 'ሥላሴ' የሚለው ቃል፥ | የሦስትነት የአንድነት መገለጫ ሥላሴ የሚለው ቃል ከግዕዙ ሠለሰ (ሦስት አደረገ) ከሚለው ግሥ የተገኘ ሲሆን፣ ትርጓሜውም ሦስትነት ማለት ነው። ቤተ ክርስቲያናችን ቅድስት ሥላሴ ስትል፣ ልዩ ሦስትነትን ታበሥራለች:: ይህ ምሥጢር ሥላሴ ሦስት አካላት…
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አስተምህሮ መሰረት ከ5ቱ አዕማደ ሚሥጥራት አንዱ ምሥጢረ ሥላሴ ነው እና ይህም ረቂቅ አምላክ በአካል፣ በስም፣ በግብር ሦስት ሲሆን፤ በባሕርይ፣ በመለኮት፣ በሕልውና፣ በፈቃድና በሥልጣን ግን አንድ ነው። ይህ የሥላሴ ምሥጢር የእምነታችን ማዕከል፣ የሕይወታች…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.