Channel
ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @man_of_king ማገዝ ከፈለጋችሁ👉 cbe 1000267195758 YouTube👉 https://youtu.be/au715yj_5aU?is=qDF-RMWhAvcPN2wi Facbook👉 https://m.facebook.com/profile.php/?id=100067719306101 Tiktok 👉 https://tiktok.com/Mikre_haymanot
Updated: 2026-09-11
የጽድቅን ሥራ የምንሠራበት ከኾነ አዲሱ ቀን ብቻ ሳይኾን አዲሱ ዓመት ለእኛ መልካም ነው፡፡ ኀጢአት የምንሠራበት ከኾነ ግን ቀኑ ብቻ ሳይኾን አዲሱ ዓመትም ክፉና መከራ የመላበት ይኾንብናል፡፡ አዲሱን ዓመት በበጐ ሥራ የምንጀምረው ከኾነ በዓመቱ በምናደርገው ማንኛውም ክንውን ላይ በጐ ተ…
ጌታዬ ሆይ! በፊትህ ምንም ዓይነት መልካም ሥራ ባልሠራም እንደ ቸርነትህ አቁመኸኛል! ስለዚህ ከአሁን በኋላ መልካም መሥራትን ስለምጀምር እባክህ አትተወኝ። አባ አርሳንዮስ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼መልካም አዲስ አመት🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 Share @mikre_haymanot
የወደቅህበትን የኃጢያትህን መነሻ የማታውቅ ከሆነ እንደገና ትደግመዋለህ። Share @mikre_haymanot
የእግዚአብሔርን ምህረት ተረድታችሁ ለነፍሳችሁ ዋጋ ምሰጡበት👇 https://youtu.be/rPERxblsE3s
ነገር ግን እያንዳንዱ እንደ ራሱ ድካም መጠን የራሱን ደመወዝ ይቀበላል።» 1ኛ ቆሮ 3፡8 Share @mikre_haymanot
* መረጋጋት ሁሉንም ነገር ይፈታልና ረጋ በል። አቡነ ሺኖዳ Share @mikre_haymanot
ንስሐ ማለት አንድን ምኞት በሌላ መለወጥ ነው። የኃጢአትን እና ሥጋዊ ምኞትን ትቶ ከእግዚአብሔር ጋር ለመኖር መመኘት ነው። አቡነ ሺኖዳ ✞ @Mikre_haymanot ✞ ✞⌲ ˢʰᵃʳᵉ
ጠዋት ከእንቅልፍህ ተነስተህ ሥራህን ከመጀመርህ በፊት የእግዚአብሔርን ቃል አጥና አንተ የእግዚአብሔር ቃል የዘወትር ወዳጅ አድርገህ የምትይዘው ከሆንክ በዓለማዊ ነገሮች አትታለልም አትታወክም ሀጢአት አትሰራም። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ Share @mikre_haymanot
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.