Channel
👉«ሰለፍያ ቀጥተኛ የሀቅ መንገድ ብሎም አይነኬ ፅኑ ተራራ ነው።» ለአስተያዬትና እርማት
Updated: 2026-09-13
ደሴ «ገራዶ ቢለን»ሐገሬ የጨዋታው ለዛ ቅርቅር የሚለን፡ ትዝታ እየመጣ የሚያስኮበልለን፡ እንደምነው ደሴ ገራዶና ቢለን፡ ...ኑር.... t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
ለጠላት አታሽቃብ ልብህ አይገመት፡ በኛ በሙስሊሞች የለም አዲስ አመት፡
ኦሮሚያ ክልል ያለው የሐዲስ ትምህርት ሰፊ ንቅናቄ እስካየሁትና እስከሰማሁት ድረስ በጣም የሚገርም ተምሳሌት የሚሆን ነው። በኢትዮጵያ ወደር የሌለው ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም። በሌሎች ቦታዎችም ብዙም ያልተለመዱ ኪታቦች ይቀራሉ። ለምሳሌ ታላቁ ሙሐዲስ ሸይኽ አሕመድ ወተር በድሬዳዋ س…
Media post
♦️ዘመን ተቀየረ⁉️ ዘመን ተቀየረ እያልክ በማይመለከትህ ቦታ ተገኝተህ የማይመለከትህን ከምትሰራ ይልቅ ራስህን ቀይር ልንገርህ። ሞኝን አንድ ጊዜ ስደበው ከዛ ራሱን እየሰደበ ይኖራል....የሚል አባባል ሰማሁ what an expression አንዳንዴ የሰው በደል ተሸክመን እንኖራለን ። ➛…
ማነው ፖለቲካ የገባው? ~ የሰዎች የኋላ ዳራ (background)፣ ስሜት፣ ፍላጎት፣ የሚያራምዱት አስተሳሰብ፣ ቡድናዊ አመለካከት፣ የንቃት መጠን፣ የትምህርት ደረጃ፣ የዲን ግንዛቤና አቋም፣ ወዘተ ይለያያሉ። ይህንን ተከትሎም የሚደግፉትና የሚቃወሙት የፖለቲካ ኃይል ከሃገር ሃገር ይለያያ…
አሏህ ሆይ ትዕግስት ስጠን ⁉️ አሏህ ሆይ አስችለን እባክህ⁉️
ትዕግስት -------- 👉አለቅሳለሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር....!! ما تمنيت البكاء يوما لكن هم الزمان أبكانى نمنيت العيش كما تريد نفسي لكن عاشت نفسي كما يريد الزمان..... በሚደርስብን ችግር መታገስ በጓደኞቻችን መታገስ ➥በተ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.