Channel
Welcome to Ethiopian Chelsea fans official telegram channel !!! ። ሁሉንም ጨዋታዎች #Live ። ክለባችንን የተመለከቱ ዜናዎች የመወያያ ቻናል 👇 https://t.me/ethio_chelseafan የጎል ቻናላችን 👇 https://t.me/official_Chelsea_video 👇 @ronaldniho @chelseajt26
Updated: 2026-09-12
የቼልሲ የዝውውር እና የክለብ ውስጥ ውጥረቶች መረጃ፦ - የአዲሶች ውል ስምምነት፦ ቢያንስ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች አዲስ ውሎችን ለመፈረም በቃል ደረጃ ተስማምተዋል። የክለቡ ይፋዊ ማስታወቂያዎች በቅርቡ ተከታታይነት ባለው መልኩ ይወጣሉ። - የፔድሮ ኔቶ ታማኝነት እና ውሳኔ፦ የኤንዞ …
የቀድሞ የቼልሲ ተጨዋች ኢታን አምፓዱ ስለ ቼልሲ የማጥቃት አቅም ሲናገር፡- ❝በእንግሊዝ እግር ኳስ ውስጥ ምርጥ የማጥቃት መስመር ያላቸው እነሱ ናቸው ብዬ አስባለሁ፤ ቼልሲን መከላከል ከባድ ነው።❞ ❝ፓልመር እና ሮጀርስ ተከላካዮቹን ግራ ያጋቡ ነበር፤ አንዱን ለመግታት ስንሞክር ሌላኛው…
ይሄንን ቻናል 100 አስገቡትና ለ5 ሰው የካርድ give away አለን
🗣ፔድሮ ኔቶ፡ "[አዲስ የቼልሲ ውል ከፈረመ በኋላ] የማይታመን ጊዜ ነው። እዚህ ከደረስኩበት ጊዜ ጀምሮ እዚህ ያሉት ሰዎች ብዙ እንደረዱኝ ይሰማኛል። እዚህ ልክ ቤቴ እንደሆነ ይሰማኛል፣ እዚህ ብዙ ነገሮችን ማሳካት እንደምፈልግ ይሰማኛል።"
ሰበር ክለባችን ለኔቶ አዲስ ኮንትራት አቅርቧል። የአምስት አመት + ኮንትራት የፈረመ ሲሆን የደሞዝ ጭማሪም ተደርጎለታል Guardian Sport
🔵 አሎንሶ ስለ Palmer እና Rogers የPOTM ሽልማት መከራከር: “ሁለቱም ይህን ሽልማት ማግኘት እንደሚገባቸው መሰማታቸው ጥሩ ነው። አብረው በመጫወታቸው እየተደሰቱ ነው። አንዱ ለቡድኑ ጥሩ ነገር ሲያደርግ ሌላውም ይደሰታል። ከJoão ጋርም ጥሩ ግንኙነት ፈጥረዋል።” 🔵 Pal…
Media post
እስኪ የመወያያ ግሩፓችንን እየገባችሁ ሀሳብ ስጡ👇👇 join https://t.me/CHELSEAFGUT
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.