Channel
እግዚአብሔር በቀን ቸርነቱን ያዛል በሌሊትም ዝማሬው በእኔ ዘንድ ይኾናል የዳዊት መዝሙር 41:8 ☞ያልተበረዘ ትምህርት ☞ጣዕመ ዝማሬ ☞የመዝሙር ግጥሞች ☞የቤተክርስቲያናችንን ወቅታዊ ዜናዎች እናም ☞ለመናፍቃን የተለያዩ መልሶች እናቀርባለን! 📌 ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። https://telega.io/c/Orthodox_mezmur13
Updated: 2026-09-10
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼እንኳን ለ፳፻፲፱ (2019) ዓ.ም የዘመነ ሉቃስ መባቻ በሰላም አደረሳችሁ❕🌼 አሮጌውን ዘመን አሳልፎ ለአዲሱ ዘመን ያበቃን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን❕ መጪው አዲስ ዘመን፦ 👁ዓይኖቻችን፦ የእግዚአብሔርን ድቅድቅ…
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አበባ አበባዬ ተመስገን ጌታዬ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አበባ አበባዬ ተመስገን ጌታዬ (4x) 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አማኑኤል አይቶኛል........ተመስገን ጌታዬ ልውረድ ከሾላዬ.............ተመስገን ጌታዬ ወዴት እደርሳለሁ.........…
፠ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ መዝሙራት፣ ቅዳሴዎች እና የጸሎት መጻሕፍት በአንድ ቦታ! ፠ የዜማ ተዋሕዶ (Zema Tewahedo) መተግበሪያን በመጫን መንፈሳዊ ሕይወትዎን ያበልጽጉ። 🎵 የመዝሙራት ስብስብ፦ ⛪️ ቅዳሴ እና ጸሎት 📅 የዕለቱ ስንክሳር እና በዓላት 📲 አሁ…
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እዮሐ አበባዬ መስከረም ጠባዬ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እዮሐ አበባዬ መስከረም ጠባዬ/2/ መስከረም ሲጠባ ተተክሎ ደመራ ህዝበ ኢትዮጵያን እዩት ችቦዉን ሲያበራ በታላቁ ብርሃን በመስቀል ደመራ/2/ አዝ በኃጢያት ጨለማ አበራ መስቀሉ ለኛ አበራ ተውጠን …
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼እነሆ አበባ 🌼 ጽኑ በተዋህዶ በእምነታችሁ በርቱ በንስሀ እንጀምር ቀርባለች መንግስቱ እነሆ አበባ ይበቃናል እንባ(2) እነሆ ለምለም ይግባልን ሰላም (2) 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 Tewaahidoon cimaa Amantaa jabeessaa Gaabb…
ሩፋኤል ብዬ ስጠራው 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ሩፋኤል ብዬ ስጠራው ሚስጥሬን ሁሉ ሳወራው ትላንት የረዳኝ ጸሎትህ ዛሬም ይድረሰኝ ለልጅህ ሩፋኤል ብዬ አንደበቴ ለምዶት ስምህን ሩፋኤል ብዬ ልጅነቴ ቀምሶት ፍቅርህን ሩፋኤል ብዬ የህይወቴ ቅጥር ሲላላ ነፍሴ ትጮሀለች ሩፋኤል ሩፋኤል ብ…
🌼 እንኳን ለርኅወተ ሰማይና ለቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❕ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል ክብርና ሹመት በደረጃው 3ኛ፦ ቅዱስ ሩፋኤል ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱና በደረጃው ሦስተኛው ሊቅ ነው። የመናብርት አለቃ፦ በመጀመሪያዋ ዕ…
ይሄንን የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍን መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! •✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥• •✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥• •✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥• ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.