Channel
╭━─━─━─ ➻ በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምሮን እና ሥርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ግጥሞችን፣ መነባንቦችን፣ ትረካዎችን፣ ዜናዎችን ፣ደብዳቤዎችን፣ ትምህርታዊ ጹሑፎችን፣ ብሂለ አበው፣ ከመጽሐፍት ዓለም እና ሌሎችም ''መንፍሳዊ ሥነ-ጹሑፎችን'' ያገኛሉ። . . . ለማስታወቂያና ሃሳብ አስተያየትን ወይም ቻናሉን በተለያዩ መንፈሳዊ ስነ-ጹሑፎች ለመደገፍ 👇 @yohannes_2421 ላይ አድርሱን።
Updated: 2026-09-11
የዘመን አቆጣጠራችን ከምዕራባውያን ለምን ተለየ? ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ባሕረ ሐሳብ በሚል መጽሐፋቸው የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ከምዕራባውያን የተለየበትን ምክንያት ሲገልጹ “ሮማውያን የሮም ከተማ የተቆረቆረችበትን ዘመን መነሻ ያደርገው ይተቀማሉ፤ ታላቁ እስክንድርም የገነነበት ዘመን …
ቅዱስ ዮሐንስ፡ ርእሰ ዐውደ ዓመት መ/ር ጌታቸው በቀለ…
ስንቶች ወተው ቀርተዋል ስንቶች የአልጋ ቊራኛ ሆነዋል እኛ ግን በቸርነቱ እዚህ ደርሰናልን ! 2018ትን አሰጀምሮ ላሰጨረሰን ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምሰጋና ለእርሱ ይሁን አሜን።🙏❤ ✟ ኦርቶዶክሳዊ ሥነ-ጹህፎች ✟
አዲስ አመት አዲስ ጊዜ አዲዲስ ህይወት አዲስ ተስፋ አዲስ ምዕራፍ ተመስገን አምላክ ሆይ አዲስ ቀንን እንድናይ ለፈቀድክልን ተመስገን በነበረው ግዜ ስለሆነውም ስላልሆነው ስለሚሆነውም ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤️🙏 አዲስ አመት ሲመጣ 1 አመት እያጣን ዘመናችን እያለቀ እንደሆነ እና…
🌼እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ።🌼 በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል መዝ 65÷11 ።የክረምት ዘመን አልቆ ሲወጣ አዲሱ ዓመት ማርቆስ መጣ አሮጌው አልፎ አዲስ ሲተካ በመስከረም ወር አበባው ፈካ🌼 በታላቅ ተስፋ ፍቅር ታጅቦ ሰውና ምድሩ …
አዲስ አመት መጣ አዲስ ዓመት መጣ ዛሬም እንደ አምናው ልቤ እንደቆሸሸ ሳልጣጠበው የሀጥያት ድሪቶ እንደከበበው ቃል የገባሁትን አንድንም ሳልሰራው የሀሳብ ውጥኔን እንዱንም ሳልቋጨው አዲስ ዓመት መጣ ሊተካው አሮጌው መጣ አዲስ ዓመት የሱ ሆኖ ጊዜው ሁሉንም በሀሳብ እንዳውጠነጠነው ጀምሬ …
አዲስ ዓመት🌼 ከራስህ ጋር ሳትታረቅ፤ ጠላት ሆነህ ስትዘባርቅ፤ አንተነትህን ሳይናገር ሳያሳውቅ፤ የእጅህን ሰጥቶ ሳይሳለቅ፤ አዲሱ ዓመት አሮጌነቱን መቼም አይለቅ። መች ሆነና ማቅ መልበሱ፤ ትቢያና አመድ መነስነሱ፤ በድንጋይ ላይ መንተራሱ፤ ለአዲሱ ዓመት መገስገሱ። ልብስ መቅደድ፣ ፅድ…
በአንድነት እንዘምን 🌼🌼🌼🌼🌼 አሮጌዋን አመት ቆፈኑን ተሻግረን ክረምቷን አጀብናት፣ በውርጩ ዘለቅናት የሰማይ ዶፍ አልፈን፣ ውሃው ላይ ተንሳፈን፣ የሀምሌን ነጎድጓድ ምጡን ተቋቁመን፣ ይኸው ተገናኘን፣ ዳግም በአዲስ ዘመን።🌼 አደይ ሽሙንሙኗ፣ ሲነጉድ ዘመኗ፣…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.