Channel
🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜንለምት @fentanesh21_23 🗯ፈንታነሽ / የእመ ብርሃን ልጅ🤗
Updated: 2026-09-11
❗ከዋሸህ አትማል አንዱ ኃጢአት ይበቃል📍 ስንስካር ዘወርኀ ጷጒሜን ፬/4 ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱሳን ፀሎት ይማረን በቸርነቱ ለዓዲሱ ዓመት ያድርሰን💗🌷🤲
Media post
Media post
🥀ውዳሴ አምላክ ዘቀዳም🥀 ✝ጌታዬ ሆይ ከመመካት አድነኝ። ከኩራት አድነኝ። ከትዕቢት አድነኝ። ልቡናን ከማሳደግ ራስንም ከፍ ከፍ ከማድረግ አድነኝ። ከቅናትና ከቂም ከሐሜትም ከባልንጀራም መፍረድ አድነኝ። አሜን በእውነት👏💝🌹
_<<አዲሱ ዓመት>>_ 🌻🌻 _(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው)*_ ክፍል 2) እግዚአብሔር የሚወዳችሁ እናንተም የምትወዱት ልጆቼ! አዲሱ ዓመት የእውነት አዲስ ዓመት እንዲኾንላችሁ ካሻችሁ ነፍሳችሁን ከኀጢአት ቀንበር አላቋት እንጂ ድጋሜ በኀጢአት ሸክም አትጫኗት፡፡ አሮጌው ዓመ…
✍. እውነተኛ ፍቅር💕 የሚገኘው ፍፁም የሆነን ሰው በማፈላለግ ሳይሆን ፍፁም ያልሆነውን ሰው ፍፁም አድርጎ በመመልከት ነው ። የምትሰጠው ነገር ብዙም ይሁን ትንሽ ፈገግታ ጨምርበት "ለማንኛውም ሠው ጆሮህን ስጥ ፤ ድምፅህን ግን ቀንስ ፤ ሁሉንም ውደድ ፤ ጥቂቶቹን እመን ፤ ማንንም ግን…
††† እንኳን ለቅዱስ አባ ባይሞን እና ለቅዱስ ሊባርዮስ ሊቅ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† አባ ባይሞን /ጴሜን/ ††† ††† ይህ ቅዱስ አባት የ4ኛው መቶ ክ/ዘ የቤተ ክርስቲያ…
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.