Channel
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች፣ ስንክሳር፣ መዝሙራትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ለማንኛውም አስተያየት @zimaredawitmessanger ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል። ስለሚሰጡን ገንቢ ሃሳብ እናመሰግናለን። YouTube Page - https://bit.ly/2O1Z3d8 Facebook Page - https://www.fb.com/l/6lp1kJRRR
Updated: 2026-09-11
🌼 ዘመን መለወጫ አስቀድመን ስለ ቅዱስ ዮሐንስ ማንነትና የዘመን መለወጫ መግቢያው ላይ በስሙ ስለመጠራቱ ተመልክተናል፡፡ ዘመን መለወጫ ደግሞ ለምን እንደተባለና ለምን መስከረም ወር ላይ እንደሆነ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እንዲህ በማለት ያትታሉ፡፡ ሲያትቱም ብርሃናት/…
🌼ምስባክ መስከረም 1/1/2019 ዓ.ም 🌼በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ። ዲያቆን፦ 2 ቆሮ 6÷1-11 ንፍቅ ዲያቆን፦ ያዕ 5÷8-13 ንፍቅ ካህን፦ ግብረ ሐዋርያት፦ 5÷12-17 ምስባክ ፦ መዝ 141÷ 6-8 አድኅነኒ እምእለ ሮዱኒ እስመ ይኄይሉኒ። ወአው…
🌼ምስባክ መስከረም 1/1/2019 ዓ.ም 🌼የዐውደ አመት ምስባክ🌼 ምስባክ ፦ መዝ 64 ÷ 11-13 ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ። ወይጸግቡ ጠላተ ገዳም። ወይረውዩ አድባረ በድው። ትርጉም ፦ በቸርነትኽ አመትን ታቀዳጃለኽ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራራዎች ይረ…
መስከረም ፩ /1/ በዚህች ቀን ከአስራሁለቱ ሐዋርያት አንዱ የሆነው በርተሎሜዎስ ምስክር ሆኖ አረፈ። ወንጌልን እዲሰብክ የክብር ባለቤት በሆነ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ተመርጦ ወደ ተለያዩ ሀገሮችና እግዚአብሔርን ወደማያውቁ ሰዎች እየተላከ ወንጌልን እየሰበከ፣ እያስተማረና፣ ተአምራት…
የተወደደ ቀን የተወደደ ቀን የተወደደ ዓመት ወደ አባቴ መቅደስ የተመለስኩበት አንባር ቀለበትን የተሸለምኩበት የተወደደ ዓመት አዝ አምሽቶ የመጣ አይገባም አትበሉ(2) አባክኖ የመጣ አይገባም አትበሉ(2) ፍቅር ስለሆነ እግዚአብሔር ለሁሉ(2) ልጅ ቤቱን ይወርሳል እንደተስፋ ቃሉ(2) አዝ…
አዲሱን ዓመት እንዲህ ብንጀምረውስ በነጻ + በስልካቹ ብቻ 🤗 ዓርብ ምሽት 2:00 [ መስከረም 1 ] በሚጀመረው 4ኛው ዙር Mobile Video Editing ሥልጠና ላይ Day 1 + 2 + 3 ኮርስ በነጻ እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል 🎉 ቀድማቹ ማወቅ ያለባችሁን እና ከየት ወደየት መሄ…
ተጨማሪ እድሜ ተጨማሪ እድሜ የሰጠኸን ለንሥሓ አድርግልን ዘመኑን የሰላም የፍሥሓ ዓመቱ ይሁንልን የምሕረት ዓመት በአዲስ ተስፋ ለአዲስ ሕይወት አዝ ምድረበዳው ሕይወታችን ቃልህን ጠግቦ ጎስቋላው ማንነታችን በጸጋህ ተውቦ እንድንኖር ሕግህን አስቀደመን ዘመኑን አድርግልን የምሕረት ዘመን አ…
Media post
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.