Channel
አለም አቀፋዊ መረጃዎች ምልከታዎችና ታሪካዊ ክስተቶች ይቀርቡበታል
Updated: 2026-08-25
Media post
Media post
የሳኡዲ ዋና የነዳጅ መስመር በሁቲዎች መመታቱን ተከትሎ ሳኡዲ አረቢያ ዋና የነዳጅ መስመሯን መዝጋቷን ማምሻዋን አስታወቀች። የምስራቅ-ምእራብ የነዳጅ መስመር እየተባለ የሚጠራውና ሳኡዲ አረቢያ የሆርሙዝ ሰርጥ ቢዘጋ ወደ ቀይ ባህር ነዳጇን የምታጓጉዝበት የነዳጅ መስመር በሁቲዎች የሚሳኤል…
አሁን ስለ ሁቲዎች አቂዳ እና ስለሚታሙባቸው ነገሮች እናወራለን🇾🇪 1ኛ የሁቲዎች ሀይማኖት ኢስላም ነው። አይደሉም የሚሉ አሳላፊዎች እንዳሉ ቢታወቅም በሁሉም የኢስላምና የኢማን መሰረቶች የሚያምኑ የማያወላውሉ ሙስሊሞች ናቸው። 2ኛ መዝሀባቸው የዘይዲያ መዝሀብ ነው። የዘይዲያ መዝሀብ …
አንሷሩሏህ ሁቲዎች ባለፉት 3 አመታት ከአሜሪካ እና እስራኤል ጋር ብቻ ነው ሲዋጉ የከረሙት። ያንን ያደረጉት ደግሞ የጋዛ ህዝብ እያለቀ እኛ እጃችንን አጣጥፈን አንቀመጥም ቢያንስ ድል ማድረግ ቢያቅተን እነርሱ የቀመሱትን ሞትና መከራ እንቀምሳለን በማለት ነው። እንጅ ከአሜሪካ ሀያልነትም…
ሁቲዎች የፔሪም ደሴቶች በኢማራት ከሚደገፉ ሀይሎች ነፃ ማውጣታቸውን ተከትሎ ባበል መንዴብን ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠራቸውን አረጋግጠዋል። በዛሬው እለት ሁቲዎች የዙባብ ወደብን ፣ የማዩን ደሴትን እና ሙራድ ከተማን ከተቀቆጣጠሩ በሗላ የመንን ከቀይ ባህር ጋር የሚያዋስኑትን ግዛቶች በጠቅላላና …
Media post
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.