Channel
Official channel of sheger press Contact @birukepromo
Updated: 2026-09-11
የ2018 የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ተቆረጠ፡ 20 ሚሊዮን ብሩን ያሸነፈው ዕጣ ቁጥር ታወቀ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የ2018 ዓ.ም የእንቁጣጣሽ ልዩ ሎተሪ ዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ምሽት ጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም በሕዝብ ፊት በድምቀት ማካሄዱን አሳውቋል። በዚሁ መሠረት ከፍተ…
እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ አሸጋገራችሁ፤ አሸጋገረን🙏 በዚህች ዓመት ተዋት፣ ወደ ፊት ግን ብታፈራ ደህና ነው… 🙏 ወርሃ መስከረም የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት መጀመሪያ መሆኑን ሰለጠነ ከሚባለው ዓለም የተለየ አቆጣጠጠር መከተላችንን በመመልከት ብዙዎች የተሳሳተ አካሔድ …
Media post
ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ🌼🌼🌼🌼 ይችን ቀን ለማክበር/ለማየት/ያልታደሉ ብዙ ናቸውና አሜን በሉ። አዲሱ አመት ህልማችሁን የምትኖሩበት፣ያቀዳችሁት የሚሳካበት፣ነጋዴው የሚያተርፍበት፣ገበሬው ጎተራው የሚሞላበት፣የኑሮ ውድነት የሚቀንስበት፣ሰው በሰላም…
እነ ክርስቲያን ታደለ ተፈቱ አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ከ600 በላይ እስረኞች ከእስር መፈታታቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አሳወቀ። ዛሬ ጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም እንዲፈቱ የተደረጉት እስረኞች የታገዱ መብቶቻቸው እንዲመለሱ ተደርጓል። ኢሰመኮ ዛሬ በሰጠው መግለጫ የፖ…
እንኳን ለ2019 ዓ.ም ለአዲሱ ዓመት ዋዜማ አደረሳችሁ፣አደረሰን🙏 በአዲሱ ዓመት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የጎደለንን ትሙላልን፣ከክፉ ነገር ከልላ የልባችንን መልካም መሻት ትፈጽምልን🙏 ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ በትንቢቱ ኢሳ 7፡14 "ድንግል ትጸንሳለች፤ ወንድ ልጅም ትወል…
Media post
የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ለአስር ዓመታት በቤት ውስጥ ተቀምጦ የነበረ ቦምብ አጋለጠ በእንግሊዝ ኬንት ግዛት ሲቲንግቦርን አቅራቢያ በሚገኘው ኬምስሊ አካባቢ የሚኖረው የ61 ዓመቱ ስታንሊ ግሪን የተባለ አዛውንት፣ ከዓመታት በፊት በብረት ማወቂያ መሣሪያ ያገኘውን የ6 ኢንች ዕቃ …
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.