Channel
Updated: 2026-07-31
❗️ ኢራን በዮርዳኖስ አሜሪካ የምታስተዳድረው የአል-አዝራቅ አየር ኃይል ጣቢያን ደበደበች በጥቃቱ ሦስት የኤፍ-35 ተዋጊ ጄቶች እንደተደመሰሱ እና በርካታ ወታደሮች ደግሞ መቁሰላቸውን የኢራን አብዮታዊ ዘብ አስታውቋል። ድብደባው አሜሪካ ቀደም ሲል ለፈጸመቻቸው ጥቃቶች የተሰጠ ምላሽ መሆ…
በግብፅ ደሚየታ ወደብ በሁለት መርከቦች ላይ በድሮን ጥቃት እንደደረሰባቸው የሀገሪቱ መንግሥት አስታወቀ 🔊 ረቡዕ ለተፈጠረው ክስተት እስካሁን ኃላፊነት የወሰደ አካል አለመኖሩ ተጠቅሷል። የደሚየታ ወደብ ባለሥልጣን መግለጫ ተጨማሪ ዝርዝሮች፦ ⚡️ ወደቡ ያለምንም መስተጓጎል በቀን ለ24 …
Media post
Media post
ሞሮኮ በብሔራዊ በዓሏ ዋዜማ የንግሥና ቀን አከባበርን ጀመረች 🇲🇦 ሞሮኳውያን በችቦ ሰልፎች እና በደመቁ የርችት ትርዒቶች በተሳተፉበት አከባበር ንጉሥ ሞሐመድ 6ኛ ለሕዝቡ ንግግር አድርገዋል። ℹ️ የንግሥና ቀን የአሁኑ ንጉሥ በይፋ ዙፋኑን የተረከቡበት ዕለት የሚታሰብበት እና በሀገሪ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
❗️የሩሲያ ኃይሎች በአንድ ቀን ውስጥ አራት አካባቢዎችን ነፃ እንዳወጡ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ እንደ መከላከያ ሚኒስቴሩ መግለጫ ከሆነ ነፃ የወጡት አካባቢዎች የሚከተሉት ናቸው፦ 🔸 በካርኪቭ ክልል፦ ዩርቼንኮቮ 🔸 በሱሚ ክልል፦ ሞግሪትሳ እና ማላያ ስሎቦድካ 🔸 በዶኔት…
ኢትዮጵያ በ2019 በጀት ዓመት ከአምራች ኢንደስትሪው ዘርፍ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት አቀደች 💰 በ2018 በጀት ዓመት ከዘርፉ 607 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መሰብሰቡን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገልጸዋል። 📈 በተጠናቀቀ በጀት ዓመት የተገኘው ገቢ ከ4 ዓመት በፊት (385…
አፍሪካ መጪውን ግዜ መቅረጽ አለባት - ጌዲዮን ጢሞቲዎስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ፤ በ49ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር አፍሪካ አሁን በዓለም ደረጃ እየታዩ ያሉ ለውጦችን በመጠቀም ጥቅሟን ማስጠበቅ እንደሚኖርባት አስገንዝ…
ያልተነገረውን እንነግርዎታለን ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa