Channel
Updated: 2026-07-29
ቪኒ on Instagram📲 ከመጀመሪያዋ ቀን ጀምሮ ማድሪዲስታ የሚል ፖስት ላይክ አድርጓል።✅ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ቪኒ እና ወኪሎቹ ማድሪድ የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን እንዲከፍላቸው ለማድረግ ያላቸውን አማራጭ ሁሉ እየተጠቀሙ ነው። ማድሪድ ደግሞ በፍጹም እጃቸው አይጠመዘዝም። ያለው ልዮነት የ7 አሃዝ ነው ማለትም ከ10 ሚሊየን በታች ስለዚህ ቪኒ ከእረፍት መልስ በማድሪድ ተሸንፎ በዛው መቆየትን እና…
To be honest ሁኔታው የሚመስለው የቪኒ ወኪሎች ከማድሪድ ጋር ለሚያደርጉት ድርድር እኛን እየተጠቀሙብን እንደሆነ ነው። ምን ታስባላችሁ? @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አርሰናል በዚህ ጉዳይ ለመቀላቀል ዝግጁ ናቸው ሮክ ኔሽን መረጃ ለእኛ ማቀበላቸውን የሚቀጥሉ ይሆናል። [HandofArsenal] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
በገንዘብ ጉዳይ በሁለቱ አካላት መሃከል ያለው ልዩነት መፈታት የሚችል እንደሆነ ለማረጋገጥ የሚደረገው ንግግር በመጭዎቹ ቀናት ተጫዋቹ ሲመለስ ይቀጥላሉ።🔜 ድርድሩ ይህን ያህል ረጅም ግዜ ለመውሰዱ ሁለቱም እርስበርስ በመወቃቀስ ላይ ናቸው። [HandofArsenal] @ZENA_ARSENAL…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
የአርሰናል ጥያቄ ከሪያል ማድሪድ ጥያቄ በግልጽ የሚበልጥ ሲሆን በዚህ ክረምት ማድሪድ ቪኒሲየስን ሊሸጥ የሚችልበት ትልቅ ሁኔታ ተፈጥሯል። -DavidDein @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
በውል እድሳት ድርድሩ በሁለቱ አካላት መሃከል ያለው ልዩነት የብዙ ሚሊዮኖች ነው። የተጫዋቹ ወኪል ተቋም ሮክ ኔሽን ለክለቡ አይነኬ እንዳልሆነ እና አሁን የቀረበለት ውል እና ደሞዝ ያንን እንደሚያንጸባርቅ ያምናሉ። [HandofArsenal] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ሪያል ማድሪዶች ለቪኒ የሚቀርቡትን ማንኛውንም የዝውውር ጥያቄዎች ለማዳመጥ ዝግጁ ናቸው:: -pepe Alvarez @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም - የዝዉዉር ዜና - የአሰልጣኞች አስተያየት - የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ - ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ --> @aymu_xo