Channel
✨Philosophy For Higher Consciousness✨
Updated: 2026-09-10
እኛ የትኛውን ነን? ━━━━━━━━ "Is he willing to prevent evil, but not able? then he is impotent. Is he able, but not willing? then he is malevolent. Is he both able and willing? whence the…
ይሄ የኔ ትውልድ (የዚህ ፅሁፍ ባለቤት፣ እራሱን ከትውልዱ መገለጫዎች አልነጠለም፣ አይነጥልም። ፅሁፉም ፍፁም ጅምላ ምደባ አይደለም) — ይሄ የኔ ትውልድ የተካደ ትውልድ ነው። ከገዛ ዘመኑ ተገፍቶ ላለመውደቅ ዳር የሚውተረተር ምስኪን። ሀገር የሚያስረክቡት መስሎት ደጅ በመጥናት ሲንከራተ…
የስነ ልቦና ህክምና ዋና አላማው ግለሰቦችን ማከም እና ወደ ማህበረሰቡ መደበኛ የእለት ተእለት እንቅስቃሴ መመለስ ነው። ነገር ግን አንድ ግለሰብ ሊላመደው የሚገደደው ማህበረሰብ ራሱ በበሽታ የተበከለ ቢሆንስ? ችግሩ ያለው ስቃይ ላይ ባለው ግለሰብ አእምሮ ውስጥ ሳይሆን እብደቱን እና ስ…
Media post
"የአንድ የሞራል ልሽቀት የገጠመው ትውልድና ማህበረሰብ ምልክት ለሀገርና ለህዝብ የሚጠቅም የምርምርና የእውቅት ብርሃን ከሚያበሩለት እንዲሁም የበጎ ስራ ከሚሰሩ ብልህ ልሂቃን ይልቅ በቀልድና በማይረባ ወሬ ግዜውን እየገደሉ ለሚጫወቱበት የበለጠ ክብርና ትኩረት ሲሰጥ ሲታይ ነው።" ፊዮዶር…
"እነሆ አንቺ ውብ ነሽ። እንደመኖር ታስፈሪያለሽ። እንደ ትርጉም ታማልያለሽ። ጸጉርሽ ከኪዮራን ቃላት ይጠቁራል። አይንሽ ከመሆን ጥያቄ ይጠልቃል፣ ከዳንቴ ሃሳብ ይርቃል። ከንፈርሽ ከሶፎ ስንኝ ይጥማል። አንደበተሽ ከሼክስፒር ተውኔት ይረቃል። አዕምሮሽ እንደ ራንድ ነጻነት ኃያል፣ እንደ …
መማር ከማሰብ ጋር እኩል አይደለም .... የኢትዮጵያ “ምሁራን” ፈተና አንዳንድ ጊዜ የአንድን ሕዝብ የአስተሳሰብ ደረጃ ለመለካት የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ማየት ብቻ ይበቃል። ዓለም በArtificial Intelligence፣ በኳንተም ኮምፒውቲንግ፣ በሮቦቲክስ፣ በጂን ቴክኖሎጂ፣ በንጹሕ ኃ…
"ፍርሀትን ራሱን ማርበድበድ" ያዕቆብ ብርሀኑ ይህችን ዓለም አንቀጥቅጦ የሚገዛት ፍቅር፣ ገንዘብ፣ ሞት፣ ስልጣን ወይስ ፍርሃት? መልሱ ሙዝ የመላጥ ያህል ቀላል ነው፡፡ ይህችን ዓለም በበላይነት የሚያስተዳድራት ፍርሃት ነው፡፡ ከስልጣን መውረድን መፍራት፣ ውርደትን መፍራት፣ እጦትን መፍራ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.