Channel
Updated: 2026-07-28
🚨 ብሩኖ ለኤዲ ሃው በስፖርታዊ ምክንያቶች ከተቻለ መልቀቅ እንደሚፈልግ በቀጥታ እና በአክብሮት አሳውቆታል ። [HandofArsenal] SHARE |@HuleArsenal1 |@HuleArsenal1
🚨 አርሰናል ከ£80 ሚሊዮን ፓውንድ እስከ £85 ሚሊዮን ፓውንድ ከባድ ድርድር የሚካሄድበት ክልል እንደሆነ ያምናሉ ። ➽ ክፍያው በመርህ ደረጃ ከተስማማ በኋላ ይፋዊ ጥያቄ እንደሚቃርብ ይጠበቃል ። [HandofArsenal] SHARE |@HuleArsenal1 |@HuleArsenal1
🚨በብሩኖ ጉማሬሽ ዙሪያ በወኪል ኪያ ጁራብቺያን በኩል ድብቅ ድርድር እየተካሄደ ነው። [HandofArsenal]🎖️ @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
🚨 ሪያል ማድሪድ አርሰናል ቪኒሲየስ ጁኒየርን እንዲያስፈርም አረንጓዴውን መብራት ሰጥቷቸዋል ። ➽ የስፔኑ ግዙፍ ክለብ የብራዚላዊውን ክንፍ ተጫዋች ከአርሰናል የቀረበለትን ጥያቄ መቀበል እንዳለበት አሳውቋል ። ➽ ሪያል ማድሪድም ለቪኒሲየስ እንደ ጉርሻ ለመስጠት የዝውውር ክፍያውን የተ…
🗣️የቼልሲው ተከላካይ ሌቪ ኮሎዌል:- "ነገሮች በሚፈለገው መንገድ ከሄዱ ከአርሰናል ጋር መወዳደር እንችላለን።" @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
🎁 የሚያሸልም ጥያቄ❓ ለሶስቱም ግዙፍ የእንግሊዝ ክለቦች የተጫወተ ተጫዋች ጥቀሱ ማሳሰቢ እና የሽልማቱ ህጎች ፦ ➨ የቴሌግራም ቻናላችንን መቀላቀል ፣ ➨ በዚህ ልጥፍ ላይ React ማድረግ እና ➨ መልስ Edit ማድረግ ወይም ማስተካከል አይቻልም ። ✔️ እነዚህ ህጎችን ተግባራዊ ካላደ…
🚨 የአርሰናል ጠንካራ የፋይናንስ አቋም የቪኒሲየስ ጁኒየርን ስምምነት የማጠናቀቅ ችሎታ ይሰጣቸዋል ፤ በዚህ ክረምት ሪያል ማድሪድ የሚፈልገውን የዝውውር ክፍያ በመክፈል ወይም ተጫዋቹ ኮንትራቱን ላለማደስ እና በነፃ ለመልቀቅ ከወሰነ ከፍተኛ የፊርማ ጉርሻ በማቅረብ ይህም እስከ €80 ሚ…
🚨 ሪያል ማድሪዶች የቪኒ ጁኒየርን ሁኔታ በፍጥነት መፍታት ይፈልጋሉ ወይ ሽያጭ ወይም የውል እድሳት ። ➽ ታሪኩ እየተንዛዛ እንዲቀጥል አይፈልጉም ። [Jose Felix Diaz] SHARE |@HuleArsenal1 |@HuleArsenal1

✔️በዚህ በተወዳጁ እና በመጀመሪያው በ @hulearsenal1 የቴሌግራም ቻናል ከእሁድ እስከ እሁድ የሚቀርቡ ዝግጅቶች ፦ 🔊 የጨዋታዎች ሙሉ ሀይላይት፣ 🔊ሁሉንም የአርሰናል ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ፣ 🔊 አርሰናልን የተመለከቱ ፈጣን እና ትኩስ ዜናዎች ፣ 🔊 ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳዎች እና ወ.ዘ.ተ ። 📩ለማንኛውም ሃሳብ እና አስተያየት በ @miss14 በኩል አናግሩን!