Channel
💁በዚህ channel ውስጥ 🎧አዳዲስ መዝሙሮች 🎤አዳዲስ ስብከቶች 📆የ ኮንፍራን ፕሮግራሞች 📖የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች 📝መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ 💒በወንጌል አናፍርም💒 ለማስታወቂያ ስራ 👉 @eyosii ያናግሩ @protestantmezemur
Updated: 2026-09-10
አመት ጨመረልኝ እኔስ ብዬ ነበር.... ወይኔ አለቀልኝ ዛሬስ መሞቴ ነው ነገሬ አከተመ በቃ መጥፋቴ ነው ነገን ደሞ ሳላይ መንገድ መቅረቴ ነው የታመንኩት ጌታ በቃ ሊጥለኝ ነው እንቅፋት መች ጠፋ መች ጠፋ መከራ እምነት የሚያላላ እጅግ የሚያስፈራ ጠላትማ ነበር ውሸትን ሊነግረኝ እየሸነገ…
ተስፋ አድርግ በህይወት መንገድ እጅግ ብትዝል ተስፋ ቆርጠህ በጣም ብታዝን አለ እኮ ሚረዳክ ደጉ ሊቀ ካህን ድካምን አላቆ የሚያበረታክ በሰፊው ትዕግስቱ እጆችህንየያዘክ በአንተ ሚሰራው ስላለው ነው እቅድ ገና ያላለቀ ቀስ እያለ የሚያድግ ደግሞ.... ለሚመጣው ትውልድ ነህ አስተማሪ በቃል…
መልካም ይሁንልን በችግር ጊዜያት በመከራ ሰዓት አናልፈውም ስንል ያን ሁሉ ጊዜያት ጌታ አሻገረን ድጋሜ በብርታት እግዚያብሔር ይመስገን በቃን ለ አዲስ ዘመን ከአሮግው ወጥተን በአዲስ ልንቀየር በበረታ ጉልበት ጌታን ልንመሰክር አዲሱን ምዕራፍ ጉዞ ልንጀምር መጣ አዲስ አመት "ሀ" ብለን …
DAY 2 ግጥሞቻቹሁን በዚህ bot በኩል ላኩልን 👇👇👇👇 @getem1bot @getem1bot
🎓ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ጥራትን ቀዳሚ አድርጎ በኦንላይን የትምህርት አማራጮች ሁሌም ምዝገባ ላይ ይገኛል❗️ 🏛 ሕጋዊ እውቅናችንና አጋሮቻችን፦ 1️⃣በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር የተመዘገበ 2️⃣በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽንና በኢትዮጵያ ስነመለኮት ተቋማት እውቅና ያገኘ 3️⃣በወ…
. "እኔ እገረማለሁ" 〰〰〰〰〰〰 ዘማሪ ዮሐንስ ጌታዬ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🔸 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈 🔸 ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼 @Protestant
"አይቀጥልም" በሚመጣው ዘመን ከቶ እንደበፊቱ አማኝ አይቀጥልም: በፍም እሳቱ ላይ ውሀ አንጨምርም: ጌታ በሌለበት ዘራችን አይውልም: ቤቱ እንደልማድ አንመላለስም: ሀልወቱን ሳንቀምስ ፀሀይ አትጠልቅም: እንደበፊቱማ አረ አንቀጥልም: እንደሳኦል መንግስት እግዜርን አንንቅም: የኦሪዮ ሚስት…
"እንቁ ለጣቴ" በሳባ ብርታት ወንዙን ሰንጥቄ፣ በበረሃው ውስጥ በቁር ማቅቄ፤ በየመን ሜዳ በግመል ጉልበት፣ ጓዜን ሸክፌ ለጥበብ ዋጋ ንጉሥ ለማየት። ሀገር ከፍዬ ብርና ወርቄን፣ ሽቶዬን ጭኜ፣ ጥበብ ልሰማ በጥያቄ አምድ በጉጉት ሆኜ፤ ማክዳን ትቼ በሳባ ሥልጣን ሰው ቤት ገብቼ፣ ተጠለቀል…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.