Channel
እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦ 👉መንፈሳዊ ግጥም ፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን👉መነባነብ 👉ግጥማዊ ትረካ ይቀላቀሉን Channel👉 @ye_getamian_mahiber Group👉 @yegetamianmahiber Owner:- @s_o_l_e_n_y
Updated: 2026-08-25
2018'ን የምትዘጉበት መዝሙር ኮምቱ እስኪ 😊 Me:- አለፈ ለበጎ ሆነ🖐😍 @yegetamianmahiber @yegetamianmahiber
የግጥሙ ርዕስ :- የዘመን አውታር ገጣሚ : Betselot ኑሮ ቅኔ እግዜሩ ቃኝ፣ ፍጥረት ተቃኝ፣ የዜማ ውል ሞልቶ እስኪፈስ ቃና በታኝ፣ ጥኡም ፍሰት ውብ ተደምጦ፣ ከወደ ላይ ያረገ ክብር እስኪወርድ ዳግም ጊጦ፣ ነግቶ እስኪ መሽ ፀልሞ እስኪተግ፣ በየተራ ጀንበርም ሰርቅ እሚወግግ፣ በጠ…
🌻 🌻 ነገ አዲስ ዓመት ነው! 2019! በጌታ ቃል ላይ ቆመን መልካሙን እንጠብቃለን። ትላንት ላጣነው ነገር ዛሬ የተሻለውን አዘጋጅቶ እንደሚጠብቀን እናምናለን። 2019 የተስፋ፣ የበረከት፣ የሰላም እና የመንፈሳዊ ከፍታ ዓመት ይሆናል! ጌታ ሆይ፣ ለአዲሱ ዘመን ስለአዘጋጀህልን በረከት…
ጳጉሜ 4 / 2018 እንዴት ነበር??
🎵 🎶 በአዲሱ አቁማዳ 🎵🎶 🎤🎵 mole ከዘመን ዘመን አሸጋግሮ አመታቶችን አሳልፎ ቀኖችን በመልካም ለውጦ እዚህ ደረስኩኝ በጌታ ምህረቱ በዝቶ እዚህ ደረስኩኝ በኢየሱስ ምህረቱ በዝቶ በአዲሱ አመት በአዲስ አቁማዳ አዲስ ወይን ጠጅ ሞልቶ ይፈሳል ከእኔ ወደ ደጅ ያረካል እሱ እኔ…
🌼🌼@yegetamianmahiber🌻 🌼🌼@yegetamianmahiber🌻
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ✨✨✨✨✨✨✨✨ 🌻🌻የግጥሙ ርዕስ :- አዲስ አመት🌻🌻 🌼✨ዛሬን ለአሳየን ለዛሬ ጌታ፣🌼 🌼✨ለነፍሳችንን ቤዛ፣🌼 🌼✨ክብር ይድረስለት፣🌼 🌼✨ክብር ይሁንለት፣🌼 🌼✨ከእኔ አይጉደልበት፣🌼 🌼✨ብዕሬ ይስገድለት፣🌼 ✨🌼 የአመቴን መጀመሪያ ፣ …
ከዕለት ተዕለት ውጥረት እረፍት የሚሰጡ፣ መንፈስን የሚያስደምሙና ልብን የሚነኩ ምርጥ የስነ-ጽሁፍ ቻናሎችን በአንድ ላይ 📜 ጥቃቅን ስሜቶችን የሚገልጹ ድንቅ ግጥሞች ☕️ ከቡና ጋር የሚነበቡ ውብ አጫጭር ወጎች 💡 ህይወትን በአዲስ መነፅር የሚያሳዩ ጥቅሶች እርስዎም የጥበብ ረሃ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.